Holiday Season
— Office lideta area around federal first instance court, 41976 Addis Ababa, Ethiopia, Addis Ababa, Ethiopia
"እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! 🕊️✨ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ የ 'ሕግ በብርሃን' (Heg Bebrhan) ምኞቱ ነው። በዚህ በዓል ወቅት ከቤተሰብ እና ከወዳጅ ዘመድ ጋር ስታሳልፉ፣ ስለ ሕግ ግንዛቤ ያለን ፍላጎት እንዳይቀዘቅዝ ነገ በአዲስ ቪዲዮ እንገናኛለን። መልካም በዓል! #HegBebrhan #ትንሳኤ #Easter #Ethiopia #FekaduBekele"
Presented by Fekadu Bekele Legal office